እግዚአብሔር ታላቅ ነው
እግዚአብሔር ታላቅ ነው

ክክክክክክክክክክክክክክክክ የጂጂ እህት ናት ይች ጎድ በላተኛዋ

2 dager siden
እግዚአብሔር ታላቅ ነው
እግዚአብሔር ታላቅ ነው

አይይይይ የልቤን አደረሥከው አሥቻለው የፌሥቡክ ጦረኞች ምግባር ላይ 00000000%

2 dager siden
عيد عبد الله
عيد عبد الله

ልኡሌ የኒቆንጄ ስወድህ ሳፈቅርህ የኒ ድቡሼ ሳፍቅርህ የኔ ልዩ

6 dager siden
Melat ሜላት Tube
Melat ሜላት Tube

ሮቢል😭😭😭😭

8 dager siden
Nefisa Dari
Nefisa Dari

እሰይ ጣሰው ለምን አንተህ አታሸውም

9 dager siden
Yeabsira Behailu
Yeabsira Behailu

My

10 dager siden
Heem H
Heem H

አቤት መላጢት ስያሸነፉህ ደሞበመንገዳቸው

12 dager siden
Heem H
Heem H

ካሌብ አቤትተንኮል በዛአደረግኸው እርኩስ

12 dager siden
zikre ethiopia
zikre ethiopia

enatun yemiwod hulu liyayew yemigaba asgarami twanet @

12 dager siden
Zinat Asf0u
Zinat Asf0u

Jiji kiya and yoni magna

12 dager siden
Adanech Yalew
Adanech Yalew

Senseletin new yeminfelgew Please senseletochn amitulin

12 dager siden
Azmera Mebrathu
Azmera Mebrathu

Mechem!

13 dager siden
Abebe Mekonen
Abebe Mekonen

Madnw coron new yegedelw

18 dager siden
محمدማሜ ነኝ ችልተኛው ،
محمدማሜ ነኝ ችልተኛው ،

*ጠፋችሁ እረ ሰንሰለቶች እረ ዳይ ወደሥራ ግቡ*

18 dager siden
Kokeb
Kokeb

By reality I am Kaleb's character but f**k this episode. There was too much drama. I was hoping Kaleb would leave this girl for Liul.

20 dager siden
Mihret girma
Mihret girma

ኪሩቤል ደነዝ

21 dag siden
Mohamed Shariff
Mohamed Shariff

Welcome back senselet family i love you all

23 dager siden
Rodas Seyoum
Rodas Seyoum

ፍፁም ግን በስመአብ ውበቱ

23 dager siden
ፍቅር ተሾመ
ፍቅር ተሾመ

ለምን ሰንሰለት ድራማን አትለቁልንም????

23 dager siden
Lugha Tube
Lugha Tube

Great show!

24 dager siden
SocialBounty Make Money App
SocialBounty Make Money App

we should be youtube buddies FKe0

24 dager siden
Rahwa Gere
Rahwa Gere

😁😁😁😁😁😁

24 dager siden
ሀዩ ነኝ እናቴ እወድሻለሁ። Sarasara
ሀዩ ነኝ እናቴ እወድሻለሁ። Sarasara

የፈይስቡክ አርበኞች እናመሰግናለን ግን አድም ሰው የለም ከሰንሰለት ድራማ ለማንኛውም የሰንሰለንትን መጨረሻ ማየት እንፈልጋለን

24 dager siden
ARDI TUBE
ARDI TUBE

Err please senseleten jemerulen

25 dager siden
Nuruddin Kedir
Nuruddin Kedir

እሸ ባሉኝ

25 dager siden
Amhhh Sb
Amhhh Sb

Yamral

25 dager siden
s ነኘ የስልጤዋ ቀበጥ
s ነኘ የስልጤዋ ቀበጥ

አራ ሰንሰለት ዬት ጠፋ

25 dager siden
Stevens
Stevens

wanna be friends?

25 dager siden
የባህል ምግብ ቲዩብ
የባህል ምግብ ቲዩብ

እንኳን ደህና መጣችሁ👍 ዉድ ኢትዮጵያውያን ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት በቅንነት ቤተሰብ ይሁኑ🙏 መልካምነት ለራስ ነው💚💛❤

25 dager siden
Heiwet Tsegay
Heiwet Tsegay

Thank you

25 dager siden
ሊሊ ሊሊ
ሊሊ ሊሊ

ሰንሰለት ድራማ ምነው ቆየብን በሰላም ነው??

25 dager siden
Dawit Bezuneh
Dawit Bezuneh

ሰንሰለትስ መቼ ነው የሚጀምረው ?

25 dager siden
Ami sheger
Ami sheger

🙄ሰንሰለት ቀረ ማለት ኖ

25 dager siden
glory to God
glory to God

Ere senseleten likekulin mnew beza eko

25 dager siden
Sara Gizaw
Sara Gizaw

Hi

25 dager siden
Fiker & Dani
Fiker & Dani

እንኳን መጣችሁልኝ ሰንሰለቶች ያለናተ መኖር ከብዶኝ ነበር ስወዳቹ💓💓💓💓 ሰብስክራይብ አድርጉኝ ያገር ልጆች

25 dager siden
yene tube
yene tube

Senselt tefto ker Ende

25 dager siden
السلام عليكم
السلام عليكم

Habesha movies 🤮

Måned siden
anamrem anamrem
anamrem anamrem

እግሊዘኛው ቢቀር ምን አለበት ድራማው ለነሱነው ውይስ ለኛ በየመሀሉ የገቡ ማወዛገቡ ምንድነው

Måned siden
Aysha A
Aysha A

Wayine robelina abatu siyasazinu ba.allah

Måned siden
Kathy Tadelech
Kathy Tadelech

ውይ ኪሩቤል ውሸታም

Måned siden
Kathy Tadelech
Kathy Tadelech

ኪሩቤል የሚባለውን ግን ምንይሻለዋል

Måned siden
ሰላም ለኢትዮጲያ
ሰላም ለኢትዮጲያ

ከካሌብ ፍቅር ይዞኛል 😢😭

Måned siden
Ashley E
Ashley E

Amen thanks

Måned siden
Josy Keba
Josy Keba

it is an amazing

Måned siden
samuel Abebe
samuel Abebe

gash tasew yemer u are so funny.....

Måned siden
hana Polat
hana Polat

Wey tasew yet lagignk

Måned siden
samuel Abebe
samuel Abebe

mebrat hayle naza yehone caracter new

Måned siden
Nefisa Dari
Nefisa Dari

Eshi

Måned siden
Teferi Tadese
Teferi Tadese

amro yazgal

Måned siden
Mihret girma
Mihret girma

Liule yemejemery samir yet heda newu

Måned siden
ልይሽ ሀገሬ ልይሽ
ልይሽ ሀገሬ ልይሽ

ሰላም እና ጤና ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ ወገኖቼ

Måned siden
Adane Kassie
Adane Kassie

እንዴት እንደምወደው ምርጥ ድራማ ነው ተሜ እና ቴዲ የሠራችሁት ተዋንያኖችንም ጨምሮ ዋው፡፡

Måned siden
Adane Kassie
Adane Kassie

እንዴት እንደምወደው ምርጥ ድራማ ነው ተሜ እና ቴዲ የሠራችሁት ተዋንያኖችንም ጨምሮ ዋው፡፡

Måned siden
Rae
Rae

Can someone translate for me please what exactly does this video say

Måned siden
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት

ውይ ስደት እፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

Måned siden
Abrsh Muleat
Abrsh Muleat

ሎሌ ዛሬ በሶ ጨበጠ ሉሌ አባ አለም ለይ እንደ ሉሌ ቀና ሰዉ ይብዛልን ሉሌ በጣም ነዉ የምወድክ ብራ

Måned siden
sara belachew
sara belachew

ትምህርት ነው ሴትም ወንድም ልጆቻቸውን አይደብቁ

Måned siden
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት

ውይ ኪሩቤል😠😠😠

Måned siden
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት

ሳቄን በአፌ አደረገው እኮ ሀይ ጣሰወ ክክክክክክክ😂😂😂😂

Måned siden
Selam.fseha Selam.fseha
Selam.fseha Selam.fseha

Are.lkekulin.seselet.dram

Måned siden
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት

ሀይ የአንበርብር ጓደኞች

Måned siden
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት

እግዚአብሄር ሁሌም አለ በሰማይም በምድርም እርሱ ብቻ ለእኛ የሚያዝንልን የእኔ አባት ቸርነት ነው ለዚህ ያደረሰን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Måned siden
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት
እግዚአብሄር ፍቅር ነው ድንግል ማርያም እናቴ ነት

ሀይ ጣሳው😂😂😂😂😂ክክክ

Måned siden
Betelhem Getachew
Betelhem Getachew

ተሜ ግን የህግ እውቀቱ ከየት የመጣ ነው ?

Måned siden
Hhsh Hss
Hhsh Hss

ወይ ሉል እና ሳምሪ ደስ ሲሉ 😍መሻአላህ ለኔም እንዴ ሉል ያለ ባል እንድሰጠኝ ዱአ አድርጉል 👍👈💔

2 måneder siden
hasset kebede
hasset kebede

Efoy besak feres nw yalkut

2 måneder siden
Lya Moges
Lya Moges

Yeneyea enate behyewete yelecheme. Bekerbe .4 Ametewoa.. newu.. bewenete yeselame enate honewe. yemeserute..enateyea..behyowte.eyaleche.. kuche .nachewe. bayehochuw. kutere alekesalhuj.....

2 måneder siden
Mukhtar Suleiman
Mukhtar Suleiman

ለምንድን ነው ያቆማቹህ?

2 måneder siden
አለምነሽ በቀለ
አለምነሽ በቀለ

እግዚአብሔር ከከራሚዎቹ ይፃፈን በያለንበት ይጠብቀን ድራማው ይደርሳል እናመሰግናለን

2 måneder siden
Tigist Belay
Tigist Belay

እናንተም እራሳችሁን ጠብቁ የእ/ር ምህረት ይብዛላችሁ

2 måneder siden
Mihret girma
Mihret girma

ልኡልዬ ስወድክ

2 måneder siden
Mihret girma
Mihret girma

አቦ ሰንሰለት ድራማ ሁላቸውም እወዳቸዋለሁ በጣም

2 måneder siden
Batool Batool
Batool Batool

አረ ድራማው ዪደረስበታል ዋናው የናንተ ጤናነው አገራችንም ሰላም ያድርግልን

2 måneder siden
Menbere Mengesha
Menbere Mengesha

በጣም ነው ያለቀስኩት

2 måneder siden
omer Ahemde
omer Ahemde

ኧረ ኮሜቶች ምድነው ስለራሳችሁ ጣጣ እዛው

2 måneder siden
teja Q8
teja Q8

ችካጎና እትዬ ቀለሟ ኤንቲሪ ናፋቁኝ ኮሮና እድሜሽ ይጥር ቶሎ ወደ አግርሽ ጥፍ

2 måneder siden
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

ክክክክክክክ አፍርሳታ ቀለምዬ እውነትን ነው

2 måneder siden
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

አጥልዬ ቅመም ስወድህ ቆንጂዬ ነገር ነህ የኔ ችጋጎ

2 måneder siden
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

አስሜ ብርቱ በብር ቀልድ የለም ክክክክክ ሰራለት ኪሮቤል ይገባል

2 måneder siden
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

እስይ ኪሮብል ክክክክክክክክክክክክ እስይ ይገባል ይገባል ይሄ ነው ጉድጎዱን አታርቀው ይላል

2 måneder siden
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ
ፍቅር የሸዋ ልጂ ፍቅር የሸዋ ልጂ

ክክክክክክ ጣስዬ በክራች መጥቶ በጁ ይዞት ሂደ

2 måneder siden
Nipsey hussle Nipsey _ Entertainment
Nipsey hussle Nipsey _ Entertainment

I’m from Eritrea 🇪🇷 peace ✌️ for Eritrea peep and Ethiopia peep i don’t know that much Amharic ,but I like this movies ....what’s (Kedemna’chaw)hehehehehe

2 måneder siden
Helen Girmay
Helen Girmay

ውይ ኤልያስ እና ልኡል አስጠሉኝ

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

አንተ ይህ ፋኑኤል ማለት ምን አይነት እንስሳ ነው? አውሬ!!! እህት የለውም እንዴ?

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

እግዚዓብሄር ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እናት ይባርክልን!!!

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

አይ ኪሩቤልና አስማማው!? ሌባ እኮ ሲካፈል ነው የሚጣላው፥ ሲሰርቅማ ፍቅር ነው። ምድረ ሌባ ሁሉ ወደ እስር ትወርጃታለሽ።

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

ወሰንዪ ባክሽን ጣሰውን ይቅርታ አድርጊለት? "ጣሰውና ሮቤል ዋዉ!!! አባትና ልጅ በይቅርታ አስለቀሱኝ!"

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

"ደግ ሰው ከምድር ላይ አልቋል!" የሰው ልጅ ፍጹም አይደለም ያለእንከንም አይፈጠርም። I love it.

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

ኪሩቤል ያለቅሳል እንዴ?

2 måneder siden
ሀኒ ቲዩብ
ሀኒ ቲዩብ

"

2 måneder siden
ሀኒ ቲዩብ
ሀኒ ቲዩብ

'

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

ጣሰው በጠራራ ጸሃይ ካሌብን ሿሿ ሊሰራው ነው በክራንች ከች ያለው? አይ ጣስዪ!!! አብሽር አባቴ!

2 måneder siden
ሀኒ ቲዩብ
ሀኒ ቲዩብ

'

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

እንዴ!!!ምንዓይነት ውስብስብ ህይወት ነው? አሜሪካ በአፍንጫዪ ይውጣ! ምድረ ጦሰኛ እዛው በሰንሰለታችሁ ተጠላለፉ!!!

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

የሁሉንም ሰው እጣ ፈንታ መድሃኒያለም ጽፎታል!!! ከተጻፈልን ትንሽም ውልፍት ላንል ጭንቀትን ባፍንጫው መወርወር ይገባል። ኬሬዳሽ!!!

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

እግዚዓብሄርን ጋሽ ጣሰው አንጀቴን በላኝ!!! በጣም ነው ያስለቀሰኝ። እኔ አፈር ልብላልህ፥ የኔ ቦጅቧጃ!!! አይዞህ ፈጣሪ ከጎንህ ይቁም።

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

አይ ወንድ ልጅ!!! ጣስዪ የኔ ጌታ በቃ ቦርኮ ሆነ ማለት ነው?

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

ወይኔ ጉዴ ሉሌንና ሳምሪን ስመለከት ልቤን እንደ አዲስ ፍቅር ፍቅር አለው። ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የአፍቃሪ ያለህ!!!!!

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

ወይኔ ካሌብ!????? የእስራኤል የስለላ ድርጅት ውስጥ የሰለጠነ Smart ሰው እኮ ነው። ደግሞ እኮ "ጁስ ምናምን ጠጣ!" ይለዋል ይህንን ከብት!?

2 måneder siden
አሚናዳብ አሮን
አሚናዳብ አሮን

ማን ደምህን አፈላው ካልከኝ? የሰላም እህት ጽጌ! ወቼ ጉድ አለ ጣሰው! ገና በሁለት እግሮቿ ተስተካክላ ሳትረግጥ ሙሌን ለመጥበስ ፊጥ!? ይህቺ ጦጣ!!! አርፈሽ አሳይለምሽን አሰሪና ተመልሰሽ ወደ ሙሌ ነይ!

2 måneder siden